በአቶ አደም ፋራህ የተመራ ልዑክ 47ኛውን የጂቡቲ የነጻነት ቀን ለመታደም ጅቡቲ ገባ - ኢዜአ አማርኛ
በአቶ አደም ፋራህ የተመራ ልዑክ 47ኛውን የጂቡቲ የነጻነት ቀን ለመታደም ጅቡቲ ገባ
አዲስ አበባ፤ ሰኔ 20/2016(ኢዜአ)፦በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራ ልዑክ ጅቡቲ ገብቷል።
በአቶ አደም ፋራህ የተመራው ልዑክ 47ኛውን የጂቡቲን የነጻነት ቀን ለመታደም ጂቡቲ መግባቱን በጂቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታውቋል።