ቀጥታ፡

አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ በጅቡቲ የተለያዩ ወደቦችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፤ ሰኔ 18/2016 (ኢዜአ)፦የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ በጅቡቲ ግንባታው በመጠናቀቅ ላይ የሚገኘውን የዳመርጆግ ወደብን እና የጅቡቲ ዓለም አቀፍ ነጻ የንግድ ቀጣና ጎብኝተዋል።


 

በተጨማሪም የኢትዮጵያ አጠቃላይ የገቢ እና ወጪ የምርት ዝውውር የሚካሄድበትን የዶራሌ ሁለገብ ወደብን እና የዶራሌ ኮንቴነር ተርሚናልን መጎብኘታቸውን በጅቡቲ ከኢትዮጵያ ኤምባሲ የተገኘው መረጃ ያመለክታል።

 

 

 

 

 

 

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም