ቀጥታ፡

አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከጂቡቲ ፕሬዝዳንት እስማኤል ኦማር ጊሌ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፤ ሰኔ 17/2016 (ኢዜአ)፡- የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ  ከጂቡቲ ፕሬዝዳንት እስማኤል ኦማር ጊሌ ጋር ተወያይተዋል። 

በውይይታቸውም የሁለቱን አገራት ግንኙነት በይበልጥ ለማጠናከር እና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመስራት ምክክር ማድረጋቸውን በጂቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሴ መረጃ ያመላክታል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም