ስቲሊ አር ኤም አይ ለ“ጽዱ ጎዳና - ኑሮ በጤና” ንቅናቄ የአንድ ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፤ ሚያዝያ 30/2016(ኢዜአ)፦ስቲሊ አር ኤም አይ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ለ“ጽዱ ጎዳና - ኑሮ በጤና” ንቅናቄ የአንድ ሚሊዮን ብር ድጋፍ አድርጓል።

በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ይፋ ለሆነው የ“ጽዱ ጎዳና - ኑሮ በጤና” ንቅናቄ የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ ቀጥሏል።

በዛሬው እለትም ስቲሊ አር ኤም አይ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ለ“ጽዱ ጎዳና - ኑሮ በጤና” ንቅናቄ የአንድ ሚሊዮን ብር ድጋፍ በማድረግ ንቅናቄውን ተቀላቅሏል።

#ጽዱ_ኢትዮጵያ

 

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም