የማክሮኢኮኖሚ ኮሚቴ በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ሪፎርም አጀንዳ አፈጻጸም ላይ ተወያየ

አዲስ አበባ፤ ሚያዝያ 29/2016(ኢዜአ)፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የማክሮ ኢኮኖሚ ኮሚቴ በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ሪፎርም አጀንዳ አፈፃፀም ዙሪያ መወያየቱን  ገለጹ።


 

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሳፈሩት ጹሑፍ ኮሚቴው ከሀገር በቀል የኢኮኖሚ ሪፎርም አጀንዳ አፈጻጸም ጋር በተያያዙ ሰፋ ያለ መጠነርዕይ ያላቸው ጉዳዮች ላይ ተወያይቷል ብለዋል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም