ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋሩ

አዲስ አበባ፤ ሚያዚያ 27/2016(ኢዜአ)፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋሩ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለአረጋዊያን፣ እና ለአቅመ ደካሞች የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ ማጋራታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታውቋል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም