83ተኛው የአርበኞች ቀን መታሰቢያ በዓል ተከበረ

አዲስ አበባ፤ሚያዝያ 27/2016(ኢዜአ)፦ 83ተኛው የአርበኞች ቀን መታሰቢያ በዓል በአዲስ አበባ አራት ኪሎ የአርበኞች መታሰቢያ ሐውልት በሚገኝበት ስፍራ ተከበረ።


 

ፕሬዝደንት ሣህለወርቅ ዘውዴ እና የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማሕበር ፕሬዝዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴን ጨምሮ ፣ አርበኞች፣ የአርበኛ ቤተሰቦች፣ የመከላከያ ሠራዊት አባላት የመንግስት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች እና የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ ተወካዮች የአበባ ጉንጉን አኑረዋል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም