አቶ ሙስጠፋ ሙሁመድ ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፤ ሚያዚያ 26/2016(ኢዜአ)፡- የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት ሙስጠፋ ሙሁመድ ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።

በመልዕክታቸውም ለመላው ህዝበ ክርስቲያን በዓሉ የሰላም፣ የደስታና የመተሳሰብ እንዲሆን መመኘታቸውን ከክልሉ  ኮሙኒኬሽን የተገኘው መረጃ ያመለክታል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም