ቀጥታ፡

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት አመራርና ሰራተኞች  የ“ጽዱ ጎዳና - ኑሮ በጤና” ንቅናቄ  ድጋፍ  ቀጥሏል

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት አመራርና ሰራተኞች በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ይፋ የሆነውን የ“ጽዱ ጎዳና - ኑሮ በጤና” ንቅናቄ ለመደገፍ የሚያደርጉት ተሳትፎ ቀጥሏል።


 

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም