የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ የ“ጽዱ ጎዳና - ኑሮ በጤና” ንቅናቄን ተቀላቀሉ - ኢዜአ አማርኛ
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ የ“ጽዱ ጎዳና - ኑሮ በጤና” ንቅናቄን ተቀላቀሉ
አዲስ አበባ ፤ ሚያዝያ 22/2016 (ኢዜአ) ፡-የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ የ“ጽዱ ጎዳና - ኑሮ በጤና” ንቅናቄን ተቀላቅለዋል።
ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ የሕዝብ መፀዳጃ ቤቶችን በመገንባት ክብርን ጠብቆ የመፀዳዳት ባህልን ለማዳበር የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ(ዶ/ር) የ“ጽዱ ጎዳና - ኑሮ በጤና” ንቅናቄን በመቀላቀል የ 10 ሺህ ብር ድጋፍ አድርገዋል።