የአማራ ክልል ርዕሰ-መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ ሹመት ሰጡ

አዲስ አበባ፤ ሚያዝያ 22/2016(ኢዜአ)፦የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ከፍተኛ አመራር ለሆኑት ለአቶ መልካሙ ፀጋዬ ሹመት ሰጥተዋል።

በዚህ መሰረትም አቶ መልካሙ ጸጋዬ የክልሉ ባህል እና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሆነው መሾማቸውን በብልጽግና ፓርቲ ያማራ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት መረጃ ያመለክታል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም