አትሌት ለሜቻ ግርማ በቻይና በተካሄደ 5 ሺህ ሜትር የሩጫ ውድድር አሸነፈ

223

 

አዲስ አበባ፤ ሚያዝያ 12/2016(ኢዜአ)፦ ኢትዮጵያዊው አትሌት ለሜቻ ግርማ በቻይና ዢያሜን በተካሄደ የዲያመንድ ሊግ 5 ሺህ ሜትር የሩጫ ውድድር አሸነፈ።

አትሌቱ  ውድድሩን በቀዳሚነት ያጠናቀቀው 12:58.96 በመግባት ነው

አትሌት ለሜቻ ግርማ፤ በ3 ሺህ ሜትር መሰናክል በርካታ ድል በማስመዝገብ የሚታወቅ አትሌት ነው።
 

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም