ቀጥታ፡

በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ከተሞች ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የተጀመረበት 13ኛ አመት አስመልክቶ የሩጫ ውድድሮች እየተካሄዱ ነው

መጋቢት 22 /2016(ኢዜአ)፦ በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ከተሞች ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የተጀመረበትን 13ኛ አመት ምክንያት በማድረግ የሩጫ ውድድሮች እየተደረጉ ነው።

ውድድሩ እየተደረገባቸው ከሚገኙ ከተሞች መካከል አዳማ፣ ጅማ፣ ነቀምቴ፣ ነጌሌ ቦረናና አምቦ ይገኙበታል።

በሩጫ ውድድሩ ላይ የመንግስት የስራ ሀላፊዎችና የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ተገኝተዋል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም