ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከተለያየ የማኅበረሰብ ዳራ ከተውጣጡ ከመላው ኢትዮጵያ ከመጡ ሴቶች ጋር ተወያዩ

220

አዲስ አበባ፤ መጋቢት 19/2016(ኢዜአ):- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከተለያየ የማኅበረሰብ ዳራ ከተውጣጡ ከመላው ኢትዮጵያ ከመጡ ሴቶች ጋር ተወያዩ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ በዛሬው ውይይት ከተለያየ የማኅበረሰብ ዳራ የተውጣጡ ከመላው ኢትዮጵያ የመጡ ሴቶችን ሀሳብ አዳምጫለሁ ብለዋል።


 

በኅብረተሰባችን ውስጥ የሴቶች ሚና ብዙ መልክ እና ብዙ ገፅ ያለው ነው ሲሉም አክለዋል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም