የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአፍጥር መርኃ ግብር እያካሄደ ነው - ኢዜአ አማርኛ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአፍጥር መርኃ ግብር እያካሄደ ነው
አዲስ አበባ፤ መጋቢት 15/2016(ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከተለያዩ የሙስሊም ማህበረሰብ ጋር አፍጥር እያካሄደ ይገኛል።
በመርኃግብሩ የአየር መንገዱ ዋና ሥራ አስፈፃሚ መስፍን ጣሰው የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሽህ ሃጂ ኢብራሂም ቱፋ እና የዲፐሎማቲክ ማህበረሰብ አባላት ተገኝተዋል ።