ኢትዮጵያ በሴቶች 10 ሺህ ሜትር የብር እና የነሐስ ሜዳሊያ አሸናፊ ሆነች

223

አዲስ አበባ ፤መጋቢት 13/2016(ኢዜአ)፦ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሴቶች 10 ሺህ ሜትር የሩጫ ውድድር የብር እና ነሐስ ሜዳሊያ አሸናፊ ሆነዋል፡፡

በ13ኛው የመላው አፍሪካ ጨዋታዎች በርቀቱ ውዴ ከፋለ ሁለተኛ ትኬ አማረ ደግሞ 3ኛ መውጣቷ ታውቋል፡፡

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም