ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በኬንያ የስራ ጉብኝት አደረጉ - ኢዜአ አማርኛ
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በኬንያ የስራ ጉብኝት አደረጉ
አዲስ አበባ፤ የካቲት 21/2016(ኢዜአ)፦ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በኬንያ ይፋዊ የስራ ጉብኝት አድርገዋል፡፡
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በቆይታቸው የኬንያ መከላከያ ሃይል ዋና መስሪያ ቤትን ተዘዋውረው መጎብኘታቸውን በኬንያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ መረጃ ያመለክታል፡፡