ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶ የኬትራኮ ኮንቨርተር ስቴሽንን ጎበኙ - ኢዜአ አማርኛ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶ የኬትራኮ ኮንቨርተር ስቴሽንን ጎበኙ
አዲስ አበባ፤የካቲት 20/2016 (ኢዜአ)፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶ በኬንያ ሱስዋ ናሮክ ወረዳ የሚገኘውንና ከኢትዮጵያ በኩል ከወላይታ ሶዶ የ500 ኪሎ ቮልት ከፍተኛ ኃይል መለወጫ ጣቢያ መስመር ማብቂያ የኬትራኮ ኮንቨርተር ስቴሽንን ጎብኝተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶ በኬንያ ሱስዋ ናሮክ ወረዳ የሚገኘውን እና ከኢትዮጵያ በኩል ከወላይታ ሶዶ የ500 ኪሎ ቮልት ከፍተኛ ኃይል መለወጫ ጣቢያ መስመር ማብቂያ የሆነውን የኬትራኮ ኮንቨርተር ስቴሽንን መጎብኘታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል።