በቱኒዚያ ሃማማት በተካሄደ 6ኛው የአፍሪካ ሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ - ኢዜአ አማርኛ
በቱኒዚያ ሃማማት በተካሄደ 6ኛው የአፍሪካ ሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ
አዲስ አበባ፤ የካቲት 17/2016(ኢዜአ)፦ በቱኒዚያ ሃማማት በተካሄደ የ6ኛው የአፍሪካ ሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና በወጣት ሴት 6ኪሎ ሜትር ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸንፈዋል።
በውጤቱም፦ አትሌት ሮቤ ዳዲ 1ኛ፣ አትሌት የኔነሽ ሽመክት 2ኛ፣ አትሌት ትነበብ አስረስ 3ኛ፣ አትሌት መቅደስ አለምእሸት 4ኛ፣ አትሌት ኮኮቤ አበራ 5ኛ እንዲሁም አትሌት አልማዝ ዮሃንስ 8ኛ በመውጣት ማሸነፋቸውን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታውቋል።