የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች የሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክን እየጎበኙ ነው - ኢዜአ አማርኛ
የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች የሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክን እየጎበኙ ነው
አዲስ አበባ፤ የካቲት 12/2016 (ኢዜአ)፦ የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች የሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክን እየጎበኙ ነው።
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ የፓርኩን አጠቃላይ ወቅታዊ የስራ እንቅስቃሴ ለአመራሮቹ እያስጎበኙ መሆኑን ከኮርፖሬሽኑ የተገኘው መረጃ ያመላክታል።