የናይጄሪያ ፕሬዝዳንት ወደ ሀገራቸው ተመለሱ - ኢዜአ አማርኛ
የናይጄሪያ ፕሬዝዳንት ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
አዲስ አበባ፤ የካቲት 11/2016 (ኢዜአ ):- ለሁለት ቀናት ሲካሄድ በነበረው 37ተኛው የአፍሪካ ኀብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ተሳታፊ የነበሩት የናይጄሪያ ፕሬዝዳንት ቦላ አህመድ ቲኑቡ ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል።
ፕሬዝዳንት ቦላ አህመድ ቲኑቡ በቦሌ አለምአቀፍ አየር ማረፊያ የክብር ሽኝት እንደተደረገላቸው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመለክታል።