ቀጥታ፡

የኢኳቶሪያል ጊኒ፣ የጊኒ ቢሳው እና የቦትስዋና መሪዎች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፤ የካቲት 10/2016(ኢዜአ)፦ በአፍሪካ ህብረት ጉባኤ ላይ የተሳተፉት የኢኳቶሪያል ጊኒ፣ የጊኒ ቢሳው እና የቦትስዋና መሪዎች እና የልዑካን ቡድን አባላት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል።

መሪዎቹ በቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ የክብር ሽኝት እንደተደረገላቸው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም