የደቡብ ሱዳን እና ሲሸልስ መሪዎች ወደ አገራቸው ተመለሱ - ኢዜአ አማርኛ
የደቡብ ሱዳን እና ሲሸልስ መሪዎች ወደ አገራቸው ተመለሱ
አዲስ አበባ፤ የካቲት 10/2016(ኢዜአ)፦ ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የነበረው 37ተኛው የአፍሪካ ኀብረት የመሪዎች መደበኛ ጉባዔ ላይ ተሳታፊ የነበሩ መሪዎች ወደ አገራቸው እየተመለሱ ነው ፡፡
በጉባዬው የተሳተፉት መካከል የደቡብ ሱዳን እና ሲሸልስ መሪዎች ወደ አገራቸው ተመልሰዋል፡፡
መሪዎቹ ወደ አገራቸው ሲመለሱ በቦሌ አለምአቀፍ አየር ማረፊያ የክብር ሽኝት መደረጉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል።፡፡