53ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከጥር 21 እስከ 26 በአዲስ አበባ ይካሄዳል - ኢዜአ አማርኛ
53ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከጥር 21 እስከ 26 በአዲስ አበባ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፤ ጥር 15/2016(ኢዜአ)፦ 53ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከጥር 21 እስከ 26/2016 በአዲስ አበባ የኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ እንደሚካሄድ ተገለጸ።
ሻምፒዮናው ፌዴሬሽኑ በዓመቱ ከሚያካሂዳቸው ውድድሮች አንዱ መሆኑ ከፌዴሬሽኑ የተገኘው መረጃ ያመላክታል።