ቀጥታ፡

የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች የጥምቀት በዓልን  እያከበሩነው

አዲስ አበባ ፤ጥር 11/2026 (ኢዜአ )፦የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች የጥሞቀት በዓልን በአዲስ አበባ ልደታ ለማርያም ካቶሊክ ካቴደራል በድምቀት እያከበሩነው።

በዓሉ በበቅዳሴና በሌሎችም ሃይማኖታዊ ስነ ስርዓት እየተከበረ ይገኛል።


 

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም