ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በ41ኛው የኢጋድ ልዩ የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ጂቡቲ ገቡ - ኢዜአ አማርኛ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በ41ኛው የኢጋድ ልዩ የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ጂቡቲ ገቡ

አዲስ አበባ ፤ ህዳር 29/2016 (ኢዜአ) ፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በ41ኛው የኢጋድ ልዩ የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ጂቡቲ ገብተዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ41ኛው የኢጋድ ልዩ የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ጂቡቲ መግባታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታውቋል፡፡