የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሕዳር 29 ጀምሮ ወደ ስፔን ማድሪድ ከተማ በድጋሚ በረራ ሊጀምር ነው - ኢዜአ አማርኛ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሕዳር 29 ጀምሮ ወደ ስፔን ማድሪድ ከተማ በድጋሚ በረራ ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ ፤ ህዳር 23/2016 (ኢዜአ) ፦ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሕዳር 29 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ስፔን ማድሪድ ከተማ በድጋሚ በረራ እንደሚጀምር አስታውቋል።
ከሕዳር 29 ጀምሮ ወደ ስፔን ማድሪድ በድጋሚ የሚጀመረው በረራ በሳምንት አራት ጊዜ እንደሚደረግ ከአየር መንገዱ የተገኘው መረጃ ይጠቁማል፡፡