ኢትዮጵያና ጣሊያን የአካባቢ ጥበቃ ስራዎችን በትብብር ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ ፤ ህዳር 23/2016 (ኢዜአ) ፦ ኢትዮጵያና ጣሊያን በቆላማ አካባቢዎች የአካባቢ ጥበቃ ስራዎችን በትብብር ለመስራት ተስማምተዋል።


 

ስምምነቱ በፋይናንስ፣ በቴክኒክ እና በዘለቂ የልማት ግቦች ላይ ትብብር ለማድረግ የሚያስችል እንደሆነም ተጠቁሟል።

ስምምነቱ በሚኒስትሮች ደረጃ ከተደረገ ምክክር በኋላ መከናወኑን ከፕላንና ልማት ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያመላክታል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም