ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቀድሞው የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ቶኒ ብሌር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፤ ህዳር 21/2016 (ኢዜአ)፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከቀድሞው የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ቶኒ ብሌር ጋር ተወያይተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከቀድሞው የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር የተወያዩት ከኮፕ28 ጉባኤ ጎን ለጎን መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታውቋል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም