ኢትዮጵያ የአረንጓዴ ልማት ስራዋን በኮፕ28 ጉባኤ ላይ እያስተዋወቀች ትገኛለች

አዲስ አበባ ፤ ህዳር 20/2016 (ኢዜአ) ፦ ኢትዮጵያ የአረንጓዴ ልማት ስራዋን በኮፕ28 ጉባኤ ላይ ባለው የኢትዮጵያ አውደ ርእይ/ፓቪሊዮን/ በማስተዋወቅ ላይ ትገኛለች።


 

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ግርማዊ ሼህ ሞሀመድ ቢን ዛይድ አል ናሕያን ከዐውደ ርዕዩ ይፋዊ መክፈቻ አስቀድሞ የኢትዮጵያን ፓቪሊዮን መጎብኘታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታውቋል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም