ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ሼህ ሞሀመድ ቢን ዛይድ አል ናህያንን ኢትዮጵያ ለአየር ጠባይ ለውጥ መከላከል እየከወነች ያለችውን ተጨባጭ መፍትኄ ለማሳየት የቀረበችበትን የኢትዮዽያን የአረንጓዴ አሻራ መካነ ርዕይ/ፓቪሊዮን/ ስለጎበኙ አመሰገኑ

162

አዲስ አበባ፤ ህዳር 20/2016 (ኢዜአ) ፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ሼህ ሞሀመድ ቢን ዛይድ አል ናህያንን ኢትዮጵያ ለአየር ጠባይ ለውጥ መከላከል እየከወነች ያለችውን ተጨባጭ መፍትኄ ለማሳየት የቀረበችበትን የኢትዮዽያን የአረንጓዴ አሻራ መካነ ርዕይ/ፓቪሊዮን/ ስለጎበኙ አመሰገኑ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ወንድሜ ሼህ ሞሀመድ ቢን ዛይድ አል ናህያንን ኢትዮጵያ ሀገራችን ለአየር ጠባይ ለውጥ መከላከል እየከወነች ያለችውን ተጨባጭ መፍትኄ ለማሳየት የቀረበችበትን የኢትዮዽያን የአረንጓዴ አሻራ መካነ ርዕይ/ፓቪሊዮን/ ስለጎበኙ አመሰግናለሁ ብለዋል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም