ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ቼክ ሪፐብሊክ ፕራግ ገቡ - ኢዜአ አማርኛ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ቼክ ሪፐብሊክ ፕራግ ገቡ

አዲስ አበባ፤ ህዳር 18/2016 (ኢዜአ)፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ቼክ ሪፐብሊክ ፕራግ ገብተዋል።
በቦታው ሲደርሱም በሀገሪቱ ባለሥልጣናት ደማቅ አቀባበል እንደተደረገላቸው ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡