ቀጥታ፡

የቻይና ብሄራዊ ኮንግረስ ምክትል ሊቀ መንበር ሎሳንግ ጂያልትሰን አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፤ ህዳር 5/2016(ኢዜአ)፦በቻይና ብሄራዊ ኮንግረስ ምክትል ሊቀ መንበር ሎሳንግ ጂያልትሰን የተመራ የልዑካን ቡድን ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገባ።

የልዑካን ቡድኑ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርስ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ አቀባበል አድርገውለታል።

የልኡካን ቡድኑ በቆይታው ከምክር ቤት አባላትና ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ጋር ውይይት እንደሚያደርግ ይጠበቃል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም