ቀጥታ፡

የኢዜአ የቀደሞ ዋና ዳይሬክተር አቶ በቀለ ሙለታ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 16/2016 (ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት የቀደሞ ዋና ዳይሬክተር የነበሩት እና በተለያዩ የሚዲያ ተቋማት ለበርካታ አመታት በሃላፊነት ያገለገሉት አቶ በቀለ ሙለታ ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ ሌሊት ላይ ህይወታቸው አልፏል።

ኢዜአ በህልፈታቸው የተሰማውን ጥልቅ ሃዘን እየገለፀ ለቤተሰቦቻቸው፣ ወዳጆቻቸውና ጓደኞቻቸው ሁሉ መፅናናትን ይመኛል።

 

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም