ለአትሌቲክስ ልዑካን ቡድኑ የሽልማት ስነ-ስርዓት በብሔራዊ ቤተ-መንግስት እየተካሄደ ነው - ኢዜአ አማርኛ
ለአትሌቲክስ ልዑካን ቡድኑ የሽልማት ስነ-ስርዓት በብሔራዊ ቤተ-መንግስት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28/2015(ኢዜአ)፦በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለተሳተፈው የአትሌቲክስ ልዑክ ቡድን የዕውቅናና የሽልማት ስነ-ስርዓት በብሔራዊ ቤተ-መንግስት እየተካሄደ ይገኛል።
የዕውቅናና የሽልማት ስነ-ስርዓርቱ እየተካሄደ የሚገኘው በብሔራዊ ቤተ-መንግስት የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ እንዲሁም ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎችና የስፖርት ቤተሰቦች በተገኙበት ነው ።