ቀጥታ፡

ኢንጂነር ለሊሴ ነሜ እና አቶ አክሊሱ ታደሰ ከሲንጋፖር የኢኮኖሚ ልማት ቦርድ ቡድን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፤ ነሐሴ 24/2015 (ኢዜአ) ፦ የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ኢንጂነር ለሊሴ ነሜ እና የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ አክሊሱ ታደሰ ከሲንጋፖር የኢኮኖሚ ልማት ቦርድ አመራር ቡድን ጋር ተወያይተዋል፡፡

ውይይታቸውም በኢንቨስትመንት ዘርፉ የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት መሳብን ታሳቢ በማድረግ በተደረጉ የፖሊሲ ማሻሻዎች ላይ መወያየታቸውን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን መረጃ ያመለክታል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም