ለውጭ ገበያ ዝግጁ የሆኑ አቮካዶዎች የፍራፍሬ ዘርፍ ልማት ሥራችን ከፍተኛ ዐቅም ያለውና መስፋት የሚችል እንደሆነ የሚያሳዩ ናቸው--ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ - ኢዜአ አማርኛ
ለውጭ ገበያ ዝግጁ የሆኑ አቮካዶዎች የፍራፍሬ ዘርፍ ልማት ሥራችን ከፍተኛ ዐቅም ያለውና መስፋት የሚችል እንደሆነ የሚያሳዩ ናቸው--ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ
አዲስ አበባ ፤ ነሐሴ 20/2015 (ኢዜአ) ፦ ለውጭ ገበያ ዝግጁ የሆኑ አቮካዶዎች የፍራፍሬ ዘርፍ ልማት ሥራችን ከፍተኛ ዐቅም ያለውና መስፋት የሚችል እንደሆነ የሚያሳዩ ናቸው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢትዮጵያ የደጋ አቮካዶ ልዩ ጣዕም አለው ሲሉም ገልጸዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የኢትዮጵያ የደጋ አቮካዶ ልዩ ጣዕም አለው።
እነዚህ ለውጭ ገበያ ዝግጁ የሆኑ አቮካዶዎች የፍራፍሬ ዘርፍ ልማት ሥራችን ከፍተኛ ዐቅም ያለውና መስፋት የሚችል እንደሆነ የሚያሳዩ ናቸው ብለዋል።