የብላቴ የኮማንዶና አየር ወለድ ማሰልጠኛ ማዕከል ሰፋፊ የግብርና ስራዎችን እያከናወነ ነው - ኢዜአ አማርኛ
የብላቴ የኮማንዶና አየር ወለድ ማሰልጠኛ ማዕከል ሰፋፊ የግብርና ስራዎችን እያከናወነ ነው
አዲስ አበባ ፤ነሐሴ 06/2015(ኢዜአ)፦የብላቴ የኮማንዶና አየር ወለድ ማሰልጠኛ ማዕከል ከአካባቢው አርሶ አደሮችና አልሚ ባለሃብቶች ጋር በመቀናጀት ሰፋፊ የግብርና ስራዎችን እየሰራ እንደሚገኝ ተገለጸ።
በአካባቢው የፍራፍሬ ምርቶች ለአገር ውስጥና ለውጭ ገበያ እየለሙ ይገኛሉ።
የግብርና ስራው ለበርካታ የአካባቢው ወጣቶች የስራ እድል የፈጠረ መሆኑም ተገልጿል።