በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ በተመድ ለዘላቂ ልማት የፖለቲካ ፎረም ላይ እየተሳተፈ ነው - ኢዜአ አማርኛ
በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ በተመድ ለዘላቂ ልማት የፖለቲካ ፎረም ላይ እየተሳተፈ ነው
አዲስ አበባ ሐምሌ 11/2015(ኢዜአ):- በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ለዘላቂ ልማት ከፍተኛ የፖለቲካ ፎረም ላይ እየተሳተፈ ይገኛል።
ኢትዮጵያ በፎረሙ ላይ በዘላቂ ልማት ግቦች ያስመዘገበቻቸውን ውጤታማ ተሞክሮ ታቀርባለች ተብሎ ይጠበቃል።
ፎረሙ እስከ ነገ ይቆያል።