25ኛው አለም አቀፍ የሀረር ቀን በካናዳ ቶሮንቶ ከተማ እየተከበረ ነው - ኢዜአ አማርኛ
25ኛው አለም አቀፍ የሀረር ቀን በካናዳ ቶሮንቶ ከተማ እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ ሰኔ 30/2015(ኢዜአ)፦25ኛው አለም አቀፍ የሀረር ቀን ክብረ በዓል በካናዳ ቶሮንቶ ከተማ እየተከበረ ይገኛል።
በስነ ስርአቱ ላይም የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ፣ በካናዳ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍጹም አረጋን ጨምሮ የክልሉ መንግስት ከፍተኛ አመራሮች እና በካናዳና በተለያዩ የአለም ክፍሎች የሚኖሩ የሀረሪ ዲያስፖራ አባላት ተገኝተዋል፡፡