ቀጥታ፡

ኮሚሽነር ኢንጂነር ለሊሴ ነሜ በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ኢቶ ታካኮ ጋር መከሩ

አዲስ አበባ ሰኔ 5/2015(ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ኢንጂነር ለሊሴ ነሜ በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ኢቶ ታካኮ ጋር መክረዋል።

ምክክራቸው የኢትዮጵያ እና የጃፓን የኢንቨስትመንት ግንኙነትን ማጠናከር ላይ ያተኮረ መሆኑን ከኮሚሽኑ የተገኘው መረጃ ያመላክታል፡፡

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም