የዚህ ዓመት የበጋ ስንዴ ምርታማነት በጥሩ ሂደት ላይ ይገኛል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ

141

አዲስ አበባ ግንቦት 18/2015 (ኢዜአ) ፦የዚህ ዓመት የበጋ ስንዴ ምርታማነት በጥሩ ሂደት ላይ እንደሚገኝ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገልጸዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ "የዚህ ዓመት የበጋ ስንዴ ምርታማነት በጥሩ ሂደት ላይ ይገኛል " ብለዋል።


 

 

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም