ቀጥታ፡

የአዲስ አበባ ፖሊስ ለ27ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን የፖሊስ አባላት አስመረቀ


አዲስ አበባ ሚያዝያ 28/2015(ኢዜአ)፦የአዲስ አበባ ፖሊስ ለ27ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን የአድማ ብተና እና የመደበኛ ፖሊስ አባላትን አስመረቀ።

በምርቃት ስነ-ስርዓቱ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የወንጀል መከላከል ዘርፍ ኃላፊ ምክትል ኮሚሽነር ጄነራል መላኩ ፋንታ፣ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጌቱ አርጋው፣ የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ ሊዲያ ግርማን ጨምሮ ሌሎች የፌዴራልና የአዲስ አበባ ፖሊስ መኮንኖችና የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም