ቀጥታ፡

የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል በወንጀል የሚፈለጉ ሰዎች ዝርዝር ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ ሚያዝያ 22/2015 (ኢዜአ) የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል በወንጀል የሚፈለጉ ሰዎች ዝርዝር ይፋ አድርጓል፡፡


 

በዚህ መሰረትም፦

1. ሀብታሙ አያሌው፣

2. ምንአላቸው ስማቸው፣

3. ብሩክ ይባስ እና

4. እየሩሳሌም /ፃዲቅ

5. ዘመድኩን በቀለ

6. ልደቱ አያሌው

7. መሳይ መኮንን

8. ጎበዜ ሲሳይ

9. ምህረት ወዳጆ (ምሬ ወዳጆ)

10. በለጠ ጋሻው እና

11. ሙሉጌታ አንበርብር

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም