ቀጥታ፡

አምባሳደር ተፈራ ደርበው የሹመት ደብዳቤያቸውን ለቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ጂን ፒንግ አቀረቡ


አዲስ አበባ ሚያዚያ 17/2015(ኢዜአ):- አምባሳደር ተፈራ ደርበው የሹመት ደብዳቤያቸውን ለቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ጂን ፒንግ ትናንት አቅርበዋል፡፡

አምባሳደር ተፈራ ደርበው በቅርቡ በቻይና የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሆነው መሾማቸው የሚታወስ ነው።

 

 

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም