ቀጥታ፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ነቀምት ከተማ ገቡ

አዲስ አበባ ሚያዚያ 11/2015(ኢዜአ) ፦ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ጠዋት ነቀምት ከተማ መግባታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታወቀ።


 

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ጠዋት ነቀምት ከተማ ሲገቡ አባ ገዳዎች፣ ሐደ ሲንቄዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፥ አመራሮችና ሌሎች የኅብረተሰብ ክፍሎች ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል::

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም