ቀጥታ፡

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቤልጂየም ብራሰልስ ኤርፖርት የ"ካርጎ ፐርፎርማንስ አዋርድ” አሸነፈ

አዲስ አበባ (ኢዜአ) የካቲት 30/2015 የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጭነት እና ሎጂስቲክስ አገልግሎት በቤልጂየም ብራሰልስ ኤርፖርት ላስመዘገበው የላቀ አፈፃፀም የ"ካርጎ ፐርፎርማንስ አዋርድ” አሸነፈ፡፡


 

በብራሰልስ ኤርፖርት ባከናወነው የላቀ የጭነት አገልግሎት አሰጣጥ እና በኤርፖርቱ ለጭነት ትራፊክ ዕድገት ባበረከተው ከፍተኛ ሚና አሸናፊ መሆኑን ከአየር መንገዱ የተገኘው መረጃ ያመላክታል፡፡

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም