የፌዴሬሽን ምክር ቤት 7ኛው የፓርላማ ዘመን ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ - ኢዜአ አማርኛ
የፌዴሬሽን ምክር ቤት 7ኛው የፓርላማ ዘመን ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፤ህዳር 19/2019 (ኢዜአ)፦ የኢፌዴሪ ፌዴሬሽን ምክር ቤት 7ኛው የፓርላማ ዘመን ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤውን የተለያዩ አጀንዳዎችን በማጽደቅ ዛሬ ማካሄድ ጀመረ።
ምክር ቤቱ በጉባኤው በተለያዩ አገራዊና ተቋማዊ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን ያስተላልፋል ተብሎ ይጠበቃል።