ቀጥታ፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በዛሬው ዕለት የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ

አዲስ አበባ ነሀሴ 12/2012 (ኢዜአ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በዛሬው ዕለት የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ

በዚህም መሰረት ፡- 

1ኛ. ዶ/ር ቀንዓ ያደታ የመከላከያ ሚኒስትር ፣ 

2ኛ .ዶ/ር ጌድዮን ጢሞቴዎስ፤ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ፣ 

3ኛ. ዶ/ር ሳሙኤል ሁርካቶ፤ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር 

4ኛ. ኢንጂነር ታከለ ኡማ፤ የማእድንና ነዳጅ ሚኒስትር 

5ኛ .አቶ ተስፋዬ ዳባ፤ ምክትል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ

6ኛ. አቶ ዮሐንስ ቧያለው፤ የኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነት ስትራቴጂክ ጥናት ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር 

7ኛ .አቶ ንጉሡ ጥላሁን፤ የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን ኮሚሽነር 

8ኛ. ኢንጂነር እንደአወቅ አብቴ፤ የብረታ ብረት ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን ምክትል ዋና ዳይሬክተር

9ኛ. አቶ ፍቃዱ ጸጋ፤ ምክትል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ

10ኛ. ፕሮፌሰር ኂሩት ወልደ ማርያም፤ በሚኒስትር ማዕረግ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማኅበራዊ ዘርፍ አማካሪ ሆነው ተሹመዋል፡፡

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም