ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የ39 ተከሳሾች ክስ እንድቋረጥ ወሰነ - ኢዜአ አማርኛ
ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የ39 ተከሳሾች ክስ እንድቋረጥ ወሰነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17/ 2012 (ኢዜአ) የኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ በዛሬዉ ዕለት የ39 ተከሳሾች ክስ እንድቋረጥ ወስኗል።
የኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የኮሮና ሻይረስ ስርጭትን ለመከላከል እንድቻል መጋቢት 16 ቀን 2012 ዓ.ም ክሳቸዉ እንድቋረጥ ከተደረጉት በተጨማሪ ነው ዛሬ 39 ተከሳሾች ክሳቸው እንዲቋረጥ ያደረገው።
በዛሬው እለት ክሳቸው የተቋረጠላቸው ተከሳሾች በተለያዩ አካባቢዎች በተፈጠረው ሁከትና ብጥብጥ ወንጀሎች አነሰተኛ ተሳትፎ የነበራቸው እና ጉዳያቸዉን በፍርድ ቤት ስከታተሉ የሚገኙ የፍትህ ስርዓቱን ተገማችና ተደራሽ ለማድረግ ሲባል እና ከዚህ ቀደም በተመሳሳይ መዝገቦች ክስ ተመስርቶባቸው ለሚገኙ ለሌሎች ክስ እንድቋረጥ በመወሰኑ መሆኑ ተገልጿል።
በዚህም በአጠቃላይ 4084 ግለሰቦች በይቅርታ እና በክስ ማቋረጥ ሂደት ክሳቸው እንድቋረጥ ተደርጓል።
በዛሬው ዕለት ክስ የተቋረጠላቸው ግለሰቦች፡-
1. አቶ አባስ አሊ
2. አቶ አብዱ አህመድ
3. አቶ መሀመድ ከሊል
4. አቶ ሰኢድ ሀሰን
5. አቶ ኢብራሂም አሊ መሀመድ
6. አቶ ከማል የሱፍ
7. አቶ አደም አሚኖ
8. አቶ አህመድ አብዱ
9. አቶ ኡመር ሁሴን
10. አቶ መሀመድ አረብ
11. አቶ ሳኢሌ ሀሽም ሀሰን
12. ዋ/ሳ አብዶ ኡመር
13. አቶ ሙሳ ኡመር ኢሌ
14. አቶ መሀመድ ሀሰን አሊ
15. አቶ አብዶ ኢብራሂም አደም
16. አቶ የሱፍ ሰይድ መሀመድ
17. አቶ መሀመድ ሰይድ አባጊዶ
18. አቶ ሀምዱ አኩሳ ኢሊ
19. አቶ አሰፋ አብርሃም ሆራቶ
20. አቶ በዛብህ በራሳ ዮኡራ
21. አቶ እንዳሻው ከበደ ዳባ
22. አቶ አማረ ሌጋሞ ጋራሌ
23. አቶ ሲሳይ ታመነ ጊጃሞ
24. አቶ ማርቆስ ጎዳና ጎባሮ
25. አቶ ምንዳዬ /ቴዎድሮስ/ ተስፋዬ ሪቢሶ
26. አቶ ቶፊቅ አሊ ከድር
27. አቶ ኤፍሬም ገረመው ገሹሜ
28. አቶ ሰለሞን ሶዶ ጉጃ
29. አቶ አምደብርሃን አደም ገብሬ
30. አቶ ዮሴፍ ብርሃኑ ደበኮ
31. አቶ ዘሪሁን ዳኖሌ ባላንጎ
32. አቶ ይድረስ የተራ ሀሻሾ
33. አቶ በጢሶ ባቢሶ ባንቁርሶ
34. አቶ ተሸለ ፈንደጋ ጋሮ
35. አቶ በርናባስ ሮማ ጎሶማ
36. አቶ በረከት በፍቃዱ አዴላ
37. አቶ አለሙ ገቢሶ ገላኖ
38. አቶ ሀብቴ ዳዊት ቀሻ
39. አቶ ነጋሽ ገዛህኝ ኡጋሞ መሆናቸውን ከጠቅላይ አቃቤ ህግ ያገኘነው መረጃ ያሳያል።